የመስኖ ሙዝ ልማት በመተማ ወረዳ

ይህ ዶኪመንቴሽን በመተማ ወረዳ የመስኖ ሙዝ ልማት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀረቧል፡፡ በመተማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የመስኖ ሙዝ ልማትን ለማስተዋወቅ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የአሰራር፣ የ አቅርቦት፣ እና የመረጃ ልውውጥ በፕሮጀክቱ ተመቻችቷል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችንም ይዞ ቀርቧል። This innovation story narrates the experience of Improving Productivity and Market Success (IPMS) project on innovative banana value chain development in Metema district, Amhara, Ethiopia. The project introduced banana production systems in the district for the first time in 2005. IPMS together with the stakeholders provided support along the banana value chain on production, in put supply and marketing.

ILRI video

Welcome to the ILRI short video publishing site. We use this to publish 'blips' - short video interviews of people associated with our work. Our professional films are at: http://ilri.blip.tv